እርሶ ያለ ሀሳብ ይውለዱ
እኛ እንጨነቅሎታለን
በኢትዮጲያ የመጀመሪያው
ለአራስ እናቶች የድኅረ ወሊድ እንክብካቤ አቅራቢ
በአቅሞ እና በፍላጎቶ ልክ
አማራጮች አሉን
Ethiopian mother
"I Enjoyed Your እህል Package while I was Aras Thank you! Betam nber everything metaftaw and miyamrut !! Highly Recommend 🤌🥰"
Ethiopian mother
"Thank you very much for your kind service. (I) Am very satisfied with ur service - the cookies is superb, weyba and decore I love it all... The porridge every guest was satisfied and I like the atmit too I hope to give birth and use ur service again InshaAllah"
Ethiopian mother
"በአራስ ፓኬጅ በጣም ደስተኛ ነኝ አሪፍ የአራስነት ጊዜን ለማሳለፍ በጣም ጥሩ አማራጭ ነው ምክንያቱም አራስነት በጣም ብዙ ከባድ ነገሮች ህመሞች በጣም ብዙ የሚያስጠሉ ስሜቶች የምናስተናግድበት ጊዜ ነው ባጠቃላይ አራስነት ከተወለደው ህፃን በስተቀር ምንም ደስ የሚል ነገር የለውም ስለዚህ አራስ ፓኬጅ ይሄንን ነገር ሁሉ እንዳላስብና ደስ ብሎኝ የአራስነት ጊዜዬን እንዳጣጥም ስላረገኝ እና የቤተሰቦቼንም ድካም ስላቀለለልኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ለአራስነት ጊዜዬም የመረጥኩት ምርጫ ትክክለኛ ምርጫ ነው፡፡"
የ2 ልጆች አናት
"አራስ ፓኬጆች በናንተ በጣም ደስተኛ ነኝ እኔን እንዳስደሰታቹኝ ፈጣሪ ያስደስታቹ ከምንም በላይ ደሞ የ አራሹ ነገር በደምብ በርትታችሁ ስሩበት 2ቱን ልጆቼን ስወልድ አራስ ቤት ፈተና የሆነብኝ ነገር የሰራተኛ ጉዳይ ነበር ሳምንት እየቆዩ እንግዳ ይበዛል እያሉ የሚወጡት ነገር:: በየሳምንቱ አዳዲስ ሰው ማምጣት አሁን ግን እድሜ ለ እናንተ ምንም ሃሳብ አይገባኝም በርቱልኝ 👏👏👏 እውነትም እርሶ ካለሃሳብ ይውለዱ ከ ሃሳብ ገላግላቹኛል"